Art

  • አበበ ቢቂላ ና ኦሎምፒክ Abebe Bikila

    አበበ ቢቂላ ና ኦሎምፒክ ። መቼም ኦሎምፒክሲመጣ ትዝ የሚለን በሮም ከተማ በባዶ እግሩ ሮጦ የወርቅአሸናፊየሆነው ኢትዮጵያዊ አትሌት አበበ ቢቂላ ትዝ የማይለውየለም።የሮሙ ኦሎምፒክ አሸናፊ አበበ ቢቂላ ከሮም ወደ አዲስሲመለስ በወቅቱ አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ንጉሠነገሥቱቀ/ኀ ሥላሴ መቻል የተባለ አምበሳ አጅበውት ወደቤተመንግሥት እየሄዱ ሳለ ነበር የሸገር ነዋሪዎች አውራጎዳና ላይወተው በእልልታና በዘፈን የተቀበሉት ።“ በዚ ጊዜ ነበር በዛ ዘመን…